እንኳን ደህና መጡ

UNHCR ሊቢያ - UNHCR ሊቢያ - መረጃ ለስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች

በUNHCR፣( የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኤጀንሲ) ወደሚተዳደረው ‘እገዛ’ ገጽ እንኳን በደህና መጡ። በ UNHCR ሊቢያ የተመዘገቡ ጥገኝነት ጠያቂዎች እና ስደተኞች በUNHCR እና በአጋሮቹ ከሚሰጡት አንዳንድ አገልግሎቶች ተጠቃሚ ሊሆኑ ይችላሉ።

ጠቃሚ ምክር፡ ሁሉንም ያሉትን ይዘቶች ለማሰስ ከ UNHCR አርማ ቀጥሎ ከላይ በግራ ጥግ በኩል ያለውን የ’ Menu’ ቁልፍን ይጠቀሙ::

በዚህ ገጽ ላይ ስለሚከተሉት ጉዳዮች  መረጃ  ያገኛሉ፡-

እባክዎን በ UNHCR የሚሰጡ ሁሉም አገልግሎቶች፣ ምዝገባን ጨምሮ፣ በነጻ እንደሚሰጡ ይወቁ።


በተጨማሪ የሚከተሉትን መጎብኘት ይችላሉ: