UNHCR መመዝገቢያ የስልክ መስመር፡ 📞 0911633466 ይደውሉ
0910021631 (WhatsApp messages only)
(ከእሁድ እስከ ሐሙስ 08፡30-16፡30)
UNHCR ከለላ የስልክ መስመር፡ 📞 0917127644 ይደውሉ
(ከእሁድ እስከ ሐሙስ 08፡30-16፡30)
Tawasul የጋራ ግብረ መልስ ዘዴ የስልክ መስመር፡ 📞 1404 ይደውሉ
(ከእሁድ እስከ ሐሙስ 09፡00-23፡00)
በሰብአዊ እርዳታዎች ላይ መረጃ ለማግኘት፣ ቅሬታዎችን ለማሰማት እና አስተያየት ለመስጠት እና ሪፖርት የተደረገውን ጉዳይ ለማስተናገድ ወደሚመለከታቸው የሰብአዊ ድርጅቶች ሪፈራል ለማግኘት: ወደሚከተለው አገር-አቀፍ ከክፍያ ነፃ ስልክ ይደውሉ
CESVI የስልክ መስመር፡ 📞 0910027716 ወይም 0922767166 ይደውሉ
(ከእሁድ እስከ ሐሙስ 09፡00-17፡00)
ለአእምሮ ጤና እና ለሥነ ልቦና ማሕበራዊ እርዳታ፣ በጾታ ላይ የተመሰረተ ጥቃትን እርዳታ በተመለከተ ፣ ከህጻናት ከለላ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች፣ ሌላ የከለላ አገልግሎት፣ የገንዘብ እርዳታ እና የማህበረሰብ እርዳታ ማእከልን(CDC) ለመጎብኘት ቀጠሮ ለማስያዝ።
ለጤና እርዳታ IRC ይደውሉ፡
IRC የድንገተኛ ሕክምና ስልክ መስመር፡ 📞 0910354839 (24/7 – በየቀኑ በማንኛውም ጊዜ)
ለአጠቃላይ ምክር የአይአርሲ IRC የስልክ መስመር፡ 📞 0910347365 (ከእሁድ እስከ ሐሙስ 09፡00-17፡00)