በሊቢያ ለስደተኛነት ሁኔታ አመልካቾች፣ ለስደተኞች እና ሀገር አልባ ለሆኑ ሰዎች መረጃ።በተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኤጀንሲ (UNHCR) የተዘጋጀ።እባክዎን በ UNHCR የሚሰጡ ሁሉም አገልግሎቶች፣ ምዝገባን ጨምሮ፣ በነጻ እንደሚሰጡ ይወቁ።በዚህ ገጽ ላይ ስለሚከተሉት ጉዳዮች መረጃ ያገኛሉ፡- ስለ UNHCR ሊቢያ አስፈላጊ አድራሻዎች እና የስልክ መስመሮች ምዝገባ ቤተሰብን ማገናኘት እና በፈቃደኝነት ወደ ሀገራቸው መመለስ እርዳታ እንዴት ማግኘት ይቻላል የስነ ምግባር ጉድለት ሪፖርት ማድረግ(ማሳወቅ)