በUNHCR እና በአጋሮቹ የሚሰጡ ሁሉም አገልግሎቶች ከክፍያ ነጻ ናቸው!
ይህ ድህረ ገጽ በግብፅ ላሉ ስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች የተሰራ ነው። ለሚከተሉት ጠቃሚ መረጃዎችን እና መልሶችን ይሰጣል።
UNHCR 6th of october, ቀጠሮ የተያዙ ስደተኞችን እና ጥገኝነት ጠያቂዎችን ለመቀበል አርብ የምዝገባ ስራዎችን ያራዝመዋል።
እባክዎ,ልብ ይበሉ, ከቀጠሮ ጋር አጭር መልእክት ወይም የስልክ ጥሪ የደረሳቸው አመልካቾች ብቻ ወደ ቢሮው እንደሚገቡ የዎቁ ^::
