ከUNHCR ሊቢያ የተሰጠ ወሳኝ መግለጫ

የውሸት መረጃ ማንቂያ

UNHCR ሊቢያ በአሁኑ ጊዜ በማህበረሰቡ ውስጥ እየተሰራጨ ያለውን የውሸት መረጃ ያውቃል፣ ከእነዚህም መካከል: 🔴 20,000 ጥገኝነት ጠያቂዎችን ወደ ሌላ ሀገር ለማጓጓዝ ሁለት የክሩዝ መርከቦች ትሪፖሊ ገብተዋል የሚለው UNHCR እጁ አለበት በሚል መረጃ የሃሰት ወሬ ነዉ። 🔴 በዋትስአፕ የተሰራጨ የተጭበረበረ መልእክት በኦንላይን ለመመዝገቢያ ሊንክ እየተባለ ላለዉና ከUNHCR 1,300 ዲናር የገንዘብ ድጋፍ እንደሚደረግ የሚለዉ የዉሸት ቃል ነዉ። […]