በUNHCR እና በአጋሮቹ የሚሰጡ ሁሉም አገልግሎቶች ከክፍያ ነጻ ናቸው!
የዩኤንኤችአር አጋር ድርጅቶች በግብፅ ላሉ ስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች የጥበቃ አገልግሎቶችን፣ መሰረታዊ ፍላጎቶችን፣ የጤና አገልግሎቶችን ወይም ሌሎች ስደተኞችን እና ጥገኝነት ጠያቂዎችን በግብፅ በሚኖሩበት ጊዜ የሚረዱ አገልግሎቶችን ጨምሮ ብዙ አገልግሎቶችን ይሰጣሉ።
የኮሮና ወረርሽኝ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ አንዳንድ አጋሮች ለእነዚህ አገልግሎቶች አሁን ካለው ሁኔታ ጋር እንዲጣጣሙ እና የተገልጋዮቹን ጤና እና ደህንነት ለመጠበቅ የስራ አደረጃጀታቸውን ቀይረዋል።
ከዚህ በታች ያሉት ሰነዶች የዩኤንኤችአር አጋር ድርጅቶች በኮሮና ወረርሽኝ ወቅት የሚሰጡትን አገልግሎት በተለያዩ ቋንቋዎች ያብራራሉ፡-
በታላቁ ካይሮ (አማርኛ) ውስጥ ለስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች የሚሰጠው አገልግሎት