እስራት

በUNHCR እና በአጋሮቹ የሚሰጡ ሁሉም አገልግሎቶች ከክፍያ ነጻ ናቸው!

አንድ የቤተሰብ አባል ታስሯል። ማንን ልጠራ እችላለሁ?

  • UNHCR Infoline፡ ታላቋ ካይሮ እና አሌክሳንድሪያ እና ሰሜን ኮስት (በዚህ ማገናኛ)
  • የዩኤንኤችአር የህግ አጋሮች፡ የተባበሩት ጠበቆች (011 5452 6171) ወይም EFRR (02 2575 1118)
  • ኢሜይል ወደ [email protected] ይላኩ።