በ UN Refugee Agency (ተመድ የስደተኞች ኤጀንሲ)፣ በ UNHCR ወደ የሚተዳደር የ‘HELP (እርዳታ)’ ድህረ-ገጽ እንኳን ደህና መጡ። እዚህ፣ ስደተኞች፣ ጥገኝነት ጠያቂዎች እና ሀገር አልባ ሰዎች፣ እንዲሁም የቤተሰባቸው አባላት እና የሚረዷቸው ሰዎች ስለ ጥገኝነት አሰራር እና በስዊድን ስላሉት አገልግሎቶች መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
በአሁኑ ጊዜ አፍጋኒስታን ውስጥ ከሆኑ፣ እባክዎ የእርዳታ አፍጋኒስታን ጣቢያችንን ይጎብኙ
ከዩክሬን የመጡ ስደተኛ ነዎት? UNHCR ሊረዳ ይችላል። የሚገኙበትን ሀገር ገጽ ይጎብኙ፦ ሃንጋሪ – ፖላንድ – ሮማኒያ – ስሎቫኪያ – ሌላ ማንኛውም ሀገር።
በስዊድን ውስጥ ያሉ የዩክሬን ስደተኛ ነዎት? ጠቃሚ መረጃ በስዊድን የስደተኞች ጉዳይ ኤጄንሲ ድህረ-ገጽ ላይ ይገኛል። ይህ መረጃ በዩክሬንኛ እና በሩሲያኛም ይገኛል።
በዩክሬን ውስጥ ባለው ሁኔታ የተጎዱ ሰው ከሆኑ ከአውሮፓ ኮሚሽን የሚገኙ አስፈላጊ መረጃዎች በአውሮፓ ህብረት ኦፊሴላዊ ድህረ-ገጽ ላይስ ሊገኙ ይችላሉ
በዚህ ድህረ-ገጽ ላይ በሚከተሉት ርዕሶች ላይ ጨምሮ ጠቃሚ አገናኞችን እና መረጃዎችን ያገኛሉ፦
➡️ ከዩክሬን ለሚሰደዱ ሰዎች መረጃ
➡️ ስለ ህገወጥ የሰዎች ዝውውር አደጋዎች ማስጠንቀቂያ
➡️ በስዊድን ውስጥ ጥገኝነት ለማግኘት እንዴት ማመልከት ይቻላል?
➡️ ለቤተሰብ ዳግም ውህደት ማመልከት
➡️ በሌላ ሀገር የጠፋ የቤተሰብ አባል መፈለግ (የቤተሰብ ፍለጋ)
➡️ በስዊድን ውስጥ የት እርዳታ ማግኘት እንደሚቻል
➡️ ስለ UNHCR በስዊድን
➡️ ከኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ጋር የተያያዙ የጤና እና የደህንነት እርምጃዎች
➡️ መጥፎ ምግባርን እንዴት ሪፖርት ማድረግ እንደሚቻል
ከስዊድን ውጭ ነዎት? በውጭ አገር ላሉ ዘመዶች እርዳታ እየፈለጉ ነው?
እባክዎን የዩኤንኤችሲአር እርዳታ ገጾችን አጠቃላይ እይታ ይጎብኙ ወይም በአቅራቢያዎ ያለውን የ UNHCR የሀገር ጽህፈት ቤት ያነጋግሩ።