መርሳል

የመጀመሪያ ደረጃ ጤና እንክብካቤ

መርሳል በአዲስ ካሊቶስና አሌክሳንድሪያ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች ክሊኒኮች አሉት። በእነዚህ ክሊኒኮች የነፃ ምክር እና ለመድሃኒቶች የተቅናጀ የማዘዣ ደብዳቤ፣ እንዲሁም ለዲያግኖስቲክ ምርመራዎች የተቅናጀ መላኪያ ማግኘት ይቻላል።

በመርሳል ክሊኒክ ከመሄድዎ በፊት፣ በስልክ በሚከተለው ሃይል ቁጥር ያግኙአቸው፡፡ 17365።
ሳንበትን በስተቀር በሳምንቱ ሁሉ ከጠዋቱ 3:00 (9:00 AM) እስከ ምሽቱ 3:00 (9:00 PM) ድረስ ይገኛሉ።

መርሳል በአስቸኳይ ሁኔታዎች ውስጥ የሕክምና አገልግሎቶችን በ24/7 ያቀርባል።
ሆትላይን፡ 17365
ስልክ፡ 01280770146 / 01280769456