የተለያዩ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን ወይም ተቋማትን በተወሰኑ መስመሮች አማካኝነት በመገናኘት የሥነ ልቦና እገዛን ጨምሮ ሌሎች የእርዳታ እና የድጋፍ ዓይነቶችን ማግኘት ይችላሉ፦
- ህይወትዎን ለማጥፋት ጥልቅ ሀሳቦች ካልዎት ወይም እንደዚያ የሚያደርግ ሰው ካወቁ፣ ለአስቸኳይ እርዳታ 📞 112 ን ያነጋግሩ።
- እድሜዎ ከ13 እስከ 20 ዓመት ከሆነ እና ከአንድ ሰው ጋር መነጋገር ከፈለጉ ung.no (የኖርዌይ የልጆች፣ የወጣቶች እና የቤተሰብ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት)ን ማነጋገር ይችላሉ።
- ሰው ለማነጋገር ከፈለጉ፣ ኪርከንስ ኤስኦኤስ 24/7 የሚሰራ የስልክ መስመር 📞 (+47) 22 40 00 40 አለው። በድህረ ገጻቸው (ከላይ ያለው አገናኝ) አማካኝነት የውይይት አገልግሎታቸውንም ማግኘት ይችላሉ።
- ተጨማሪ መረጃ በ helsenorge.no ይገኛል።
ጥያቄዎ የዚህን ‘HELP (እገዛ)’ ድህረ-ገጽ ይዘት የሚመለከት ከሆነ እኛን ማነጋገር ይችላሉ።