በ UN Refugee Agency (ተመድ የስደተኞች ኤጀንሲ)፣ በ UNHCR ወደ የሚተዳደር የ‘HELP (እርዳታ)’ ድህረ-ገጽ እንኳን ደህና መጡ። እዚህ፣ ስደተኞች፣ ጥገኝነት ጠያቂዎች እና ሀገር አልባ ሰዎች፣ እንዲሁም የቤተሰባቸው አባላት እና የሚረዷቸው ሰዎች ስለ ጥገኝነት አሰራር እና በኖርዌይ ስላሉት አገልግሎቶች መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
በዚህ ድህረ-ገጽ ላይ የሚከተሉትን ያገኛሉ፦
➡️ኖርዌይ ውስጥ ጥበቃ ለሚፈልጉ ከዩክሬን ሸሽተው ለመጡ ሰዎች የሚሆን መረጃ
➡️ከዩክሬን ብቻቸውን ለሚመጡ ሕፃናት መረጃ
➡️ስለ ሕገወጥ የሰዎች ዝውውር አደጋዎች ማስጠንቀቂያዎች
➡️ጥገኝነት ለማግኘት እንዴት ማመልከት እንደሚቻል
➡️ለቤተሰብ ዳግም ውህደት ማመልከት
➡️በኖርዌይ ውስጥ እርዳታ የት ማግኘት እንደሚቻል
➡️በኖርዌይ ውስጥ ስለ UNHCR
➡️መጥፎ ምግባርን እንዴት ሪፖርት ማድረግ እንደሚቻል
ከኖርዌይ ውጭ ነዎት? በውጭ አገር ላሉ ዘመዶች እርዳታ እየፈለጉ ነው? እባክዎን በ UNHCR እርዳታ መነሻ ገጽ ላይ መረጃ ለማግኘት ስለሚፈልጉት ሀገር ይምረጡ ወይም በአቅራቢያዎ የሚገኘውን የ UNHCR ሀገር አቀፍ ቢሮ ያነጋግሩ።
