ስዊድን ውስጥ እርዳታን የት ማግኘት እንደሚቻል

በ UNHCR እና በአጋሮቻችን የሚቀርቡት መረጃዎችና አገልግሎቶች በሙሉ ለጊዜያዊ ጥበቃ ተጠቃሚዎች፣ ለጥገኝነት ጠያቂዎች፣ ለስደተኞች፣ እንደ ስደተኛ ለመሆን ብቁ ላልሆኑት የሚሰጠው ጥበቃ ተጠቃሚዎችና ዜግነት ለሌላቸው ሰዎች በነጻ ይሰጣሉ።

በዚህ ገጽ፣ በስዊድን የጥገኝነት አሰራር ሂደት ሊረዱ የሚችሉ ድርጅቶችን የእውቂያ አድራሻ ያገኛሉ። እንዲሁም በስዊድን ውስጥ ላሉ ሌሎች አገልግሎት ሰጪዎች የአደጋ ጊዜ ቁጥሮች እና የእውቁያ መረጃ ያገኛሉ።


ተዛማጅ መረጃ