ለጉዳዬ ጠበቃ እና/ወይም አስተርጓሚ ያስፈልገኛል

በስዊድን ለጥገኝነት ሲያመለክቱ፣ በአብዛኛዎቹ ጊዜ፣ ከክፍያ ነጻ የሆነ እና በመንግስት የሚሰጥ ጠበቃ ይኖርዎታል።

መንግስት የሚሰጥዎ ጠበቃ የማግኘት መብት ከሌለዎት፣ የስዊድን የስደተኞች የሕግ ማዕከልን ማነጋገር ይችላሉ፤ ይህ ማዕከልም ጉዳያችሁን በተመለከተ የሕግ እርዳታ ሊሰጥዎ ይችላል። 

የጥገኝነት ጥያቄ በሚቀርብበት ወቅት፣ አስተርጓሚ ከፈለጉ የስዊድን የስደተኞች ጉዳይ ጽህፈት ቤት አስተርጓሚ ሊሰጥዎ ይገባል።



ተዛማጅ መረጃ