UNHCR የቤተሰብ ፍለጋ አገልግሎቶችን አይሰጥም። ከቤተሰብዎ አባላት ጋር ያለዎትን ግንኙነት ካጡ እና እነሱን ለማግኘት እርዳታ ከፈለጉ፣ የኖርዌይ ቀይ መስቀልን ማነጋገር ይችላሉ።
ወደ 📧 [email protected] ኢሜይል መላክ ወይም በ 📞 +47 22 05 40 00 መደወል ይችላሉ። አገልግሎቶቻቸው ከክፍያ ነፃ የሚቀርቡ እና ሚስጥራዊ ናቸው።
በተጨማሪም የሚከተለውን አድራሻ በመጠቀም ቢሮያቸውን መጎብኘት ይችላሉ፦ 📍 Hausmannsgate 7, 0186 Oslo