በ UNHCR እና በአጋሮቻችን የሚቀርቡት መረጃዎችና አገልግሎቶች በሙሉ ለጊዜያዊ ጥበቃ ተጠቃሚዎች፣ ለጥገኝነት ጠያቂዎች፣ ለስደተኞች፣ እንደ ስደተኛ ለመሆን ብቁ ላልሆኑት የሚሰጠው ጥበቃ ተጠቃሚዎችና ዜግነት ለሌላቸው ሰዎች በነጻ ይሰጣሉ።
በዚህ ገጽ ላይ፣ በኖርዌይ ውስጥ በጥገኝነት ማግኘት አሰራር ላይ ሊረዱዎት የሚችሉ ድርጅቶችን መረጃ ያገኛሉ። እንዲሁም የድንገተኛ ጊዜ ቁጥሮች እና ሌሎች በኖርዌይ ውስጥ ያሉ አገልግሎት ሰጪዎች መረጃዎችን ያገኛሉ።