የህግ ምክር ለጥገኝነት አሰራር ሂደት እና ለቤተሰብ ዳግም ውህደት

በስዊድን ውስጥ ከሆኑ እና ለጥገኝነት ጉዳይዎ የህግ ምክር የሚያስፈልግዎት ከሆነ ወይም ስለ ጥገኝነት ወይም የቤተሰብ ዳግም ውህደት ሂደቶች ጥያቄ ካለዎት፣ እባክዎ ጉዳያችዎን በተመለከተ የህግ ምክር ሊሰጥዎ የሚችለውንና የእኛ አጋር የሆነውን የስዊድን የስደተኞች ህግ ማዕከል ያነጋግሩ፦

የስዊድን የስደተኞች ህግ ማዕከል (Asylrättscentrum)

ስልክ፦ 📞 0200 88 00 66 (ማክሰኞ እና ረቡዕ ከ9.00 እስከ 11.00)

ኢሜይል፦ 📧 [email protected]

ድህረ-ገጽ፦ Asylrättscentrum (sweref.org)

በስዊድን ውስጥ ከሆኑ እና በቤተሰብዎ ዳግም መገናኘት ጉዳይ ላይ የህግ ምክር የሚያስፈልግዎት ከሆነ፣ እባክዎ የእኛ አጋር የሆነውን የስዊድን ቀይ መስቀል ያነጋግሩ፣ እሱም ለጉዳይዎ የህግ ምክር ሊሰጥዎ ይችላል፦

የስዊድን ቀይ መስቀል

ስልክ፦ 📞 020 415 000 (ረቡዕ ከቀኑ 9፡00 እስከ 12፡00)

ኢሜይል፦ 📧 [email protected]

ድህረ-ገጽ፦ የእኛን እርዳታ ያግኙ | የስዊድን ቀይ መስቀል (rodakorset.se)


ተዛማጅ መረጃ