በስዊድን የሚኖሩ ከሆነ፣ አጋራችን የሆነውን የስዊድን ቀይ መስቀል እንዲያነጋግሩ እንመክራለን። ይህ ድርጅት የቤተሰብ ፍለጋ አገልግሎቶችን ያቀርባል። እባክዎን የእውቂያ ዝርዝራቸውን ከዚህ በታች ያግኙ።
የስዊድን ቀይ መስቀል
ስልክ፦ 📞 020-415 000 (ረቡዕ፣ ከቀኑ 9፡00-12፡00)
ኢሜይል፦ 📧 [email protected]
ድህረ-ገጽ፦ የጠፉ ዘመዶችን መፈለግ ቀይ መስቀል (rodakorset.se)
የስዊድን ቀይ መስቀል እና የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ከቤተሰብ ፍለጋ ጋር በተያያዘ ስለሚያከናውኑት ስራ የበለጠ ያንብቡ።
ከስዊድን ውጭ የሚኖሩ ከሆነ፣ ለሚኖሩበት ሀገር የእርዳታ ገጽን እንዲያዩ እንመክራለን።
እባክዎን ዩኤንኤችሲአር የቤተሰብ ፍለጋ አገልግሎቶችን እንደማያቀርብ ይወቁ።