እንደ ጥገኝነት ጠያቂ ያሉኝ መብቶችና ግዴታዎች ምንድን ናቸው?

በስዊድን ውስጥ ስለ ጥገኝነት ጠያቂዎች መብቶች እና ግዴታዎች የበለጠ ለማወቅ የስዊድን ባለሥልጣናት ኦፊሴላዊ የመረጃ ፖርታል (Information Sverige) ላይ ያንብቡ። ይህ ድህረ-ገጽ ጥገኝነት ለሚጠይቁና በቅርቡ በስዊድን የመኖሪያ ፈቃድ ለተሰጣቸው ሰዎች ጠቃሚ መረጃዎችን ይዟል።


ተዛማጅ መረጃ